ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እንደ እርሱ ዐይነት መልካም ኖሮ አያውቅም። ይህን መስቀል ልዩ የሚያደርገው በዚያ ላይ የተሰቀለው ሰው ማንነት ነው። አምላክ በሥጋ የተሰቀለበት መሆኑ። ሊሰቀል ያልተገባው ቅዱስ ሰው ነው የተሰቀለው። የጳውሎስ ፈቃዱ አዲስ መጽሐፍ